Posted in Uncategorized

አዲስ የፊልም ቻናል በyahsat1@52.5°E

✔ Persian star 1

✔ Persian star 2

★satellite name yahsat1@.52°E

♥ freq – 11900

♥ Pol – H

♥ s.r – 27500

Advertisements
Posted in Uncategorized

የተለያዩ ስልኮችን ኢንተርኔት መክፈት

1.አንድሮይድ ስልኮችን መክፈት

ለምሳሌ :- ሁሉም ጋላክሲ ሳምሰንጎች

-ኤች ቲሲ /HTC/፣ ኤልጂ/LG / ፣ ጉግል /Google/ እና ሶኒ ኤሪክሰን/ Sony Ericson/

✔ Setting LG google

✔ wireless and networks

✔ mobile networks

✔ access point names

✔ option

✔ New ApN

✔ Name-etc or optional

✔ APN -etc.com

✔ User name-etc

✔ password -etc

✔ Authentication type-PAP-CHAP

✔ Option

✔ Save

2. ኖኪያ /Nokia/ ምሳሌ :-C5, E5, X2

✔ setting

✔ Connectivity

✔ Packet data

✔ setting

✔ Edit active access point

✔ Access point name-etc or any other

✔ packet data access point – etc.com

✔ back to setting

✔ Setting

✔ Configuration

✔ Personal configuration

✔ Add new

✔ web

✔vuser name -etc

✔ password – etc

✔ back to configuration

✔ Activate the web

Posted in Uncategorized

ለስፖርት አፍቃሪያን በሙሉ

ሰላም ዉድ የኑሩ ዲሽ ቤተሰቦች ዛሬም እንደተለመደዉ አዳዲስ መረጃዎችን ልናደርሶ ብቅ ብለናል ☞ሁሌም አዳዲስ መረጃ እንዲደርሶ like,share,comment ያድርጉ

✍✍ዛሬ በጣም ተወዳጁና ስፖርት ያቀፈ ቻናሎች ያሉትስለ package በአሞስ3/4 ላይ ይገኛል

★★ አስፈላጊ ቻናሎች★★

➊ WiFi Router

➋ HD receiver

✡♥ማስታወሻ✡♥

10 ሜጋባይት ነዉ በቀን የሚባለዉ internet ግኑኝነት ያስፈልጋል ምክንያቱም ጥቅሉ በቪዲዮ Encryption የተመሳጠረ ስለሆነ በየ1 ደቂቃ ቁልፍን ይለወጣል ስለዚህ internet ጋር ተገናኝተዉ ከሆነ ቁልፎችን ማስፈቀድ ይችላሉ ይህን በሞባይል ሂትፓድ ማድረግ ይችላሉ

✔ይህ package

☞በAmos3/4@4w ላይ ያገኙታል

Freq – 11030 V 27501 ነዉ

☞የሚያገኙዋቸው ቻናሎች

– Entertainment

– MTV

– MTV Dance

– Discover channel

– National geography

– CBS Reality

– IDX

– VHI

– Fox

★★★ sport✔✔✔

– Fox sport

– Yes sport 1 ( English premier league )

– Yes sport 2 ( laliga )

-Yes sport 3,4,5

ለዛሬ ያዘጋጀነዉ ይህን ይመስላል

ኑሩ ዲሽ

ለበለጠ መረጃ

ስልክ ይደዉሉ

ዌብሳይት

የቴሌግራም ቻናላችን

Posted in Uncategorized

Cccam ለመጠቀም ምን ምን ያስፈልጋል

☞በመጀመሪያ ሪሲቨራችን ካርድ ሼሪንግ /cccam እንደሚሰራ ማረጋገጥ ለምሳሌ አብዛኖቹ HD ሪሲቨሮች የሚሠሩ ሲሆን ሱፐርማክስ አይቦክስ ኤልኢጂ እና ሌሎችም

☞ኢንተርኔት የምናገኝበት 3G/4G ምደም ወይም ዩኤስቢ ዋይፋይ ሮዉተር ካለን ደግም rj45 cable ብሮድ ባንድ ኢንተርኔታችንን ማግኘት አለብን

☞ክፍት የሆነ ሲሲካም ሰርቨር መፈለግ በነፃም ከፈለግንም በገንዘብ ገዝተን መጠቀም እንችላለን google ላይ ሰርች አድርጉ

☞አብዛኛዉ ጊዜ cccam server አድራሻዉ ሲፃፍ በዚህ መልኩ ነዉ

c:alehegn.free.com

1900 free 12 alehegn ይህ አፃፃፍ እስክትለምዱት ሊያስቸግራችሁ ይችላል

adress = alehegn.free.com

port =1900

User free = 12

Password = alehegn

ምንግዜም በዚህ መልኩ ነዉ የምፅፉት

✍አብዛኞቹ ቻናሎች እዚህ አገር የማይደርሱ በመሆናቸዉ ሙሉ አገልግሎቶችን ማግኘት አንችልም

cccam ጥቅም እና ጉዳቱ

✔ጥቅሙ ➊ ካርድ ስፈልገን ቻናሎችን ማግኘታችን

በቀን ዉስጥ 1ሜ.ባ በማይሆን ኢንተርኔት ፍጆታ ማየታችን

በየቀኑ ፍሪ ሰርቨር የሚሰጡ አድሚኖች መኖራቸው

ከፍለን የምንጠቀም ከሆነ እንደየገዛንበት የሰርቨር ሻጮች ሁኔታ ቻናሎቹ ድንገት ቢቆም ገንዘብ ተመላሽ መሆኑ

ጉዳቱ ➊ በፍሪ ሰርቨር የምንጠቀም ሰዎች ሌላ ሰርቨር በመፈለግ መዛጋችን

ለዛሬ ያዘጋጀሁላችሁ ይህን ይመስላል አስተያየት ወይም ጥያቄ ካላችሁ Comment ከወደዳችሁት like ይበሉ ለሰዎች እንዲደርስ share ያድርጉ

★ኑሩ ዲሽ

telegram

website

ለበለጠ መረጃ

✆0945686310

Posted in Uncategorized

ሪሲቨራችን software እየጫን መብራት ቢጠፋ ወይም የተሳሳተ ሶፍትዌር ብንጭንበት

✍<b><fg=b0ff00ff>ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዉድ የኑሩ ዲሽ ቤተሰቦች ሁሌም አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርሳችሁ like ክፍያችን share መበረታቻችን ኮሜንት ያድርጉን ✔✔✔ለዛሬ ይዤላችሁ የመጣሁት የአብዛኛዎቻችን ችግር የሆነዉ ሪሲቨራችንን software እየጫን መብራት ቢጠፋ ወይም የተሳሳተ ሶፍትዌር ብንጭንበት እንዴት አድርገን ሪሲቨራችንን በቀላሉ ወደ ቀድሞዉ አቋሙ መመለስ እንችላለን የሚለዉን ነዉ

☞ለዛሬየ

  • lifestar 6060
  • Lifestar 8080

♥የሚያስፈልጉን ነገሮች

☞የተበላሸብን ሪሲቨር

☞ኮምፒዉተር

☞RS 232 ኬብል

☞ሎደር

ወደ አሰራራችን ስንገባ መጀመሪያ ኮምፒዉተራችንን በRS 232 ኬብል እናገናኛለን በመቀጠል ሎደራችንን በኮምፒዉተራችን እንከፍታለን በመቀጠል RS_232 ኬብላችን የተሰካበት COM PORT ላይ እናደርጋለን በመቀጠል open የሚለዉን ነክተን ወይም ወይም የሪሲቨራችን ሶፍትዌር እንመርጥለትና start የምትለዉን እንነካለን (ክሊክ እናደርጋለን) ከዛ ሪሲቨራችንን እናበራዋለን ከዛ ሶፍትዌሩን መጫን ጭኖም ከጨረሰ በኋላ ሪሲቨራችን ጠፍቶ ይበራል በዚህ አይነት ዘዴ ሪሲቨራችን ሳንፈታ በቀላሉ በየቤታችን ሆነን ሪሲቨራችንን ማስተካከል እንችላለን

ኑሩ ዲሽ

ለበለጠ መረጃ

✆0945686310

telegram

website

Posted in Uncategorized

ስለ Free sat v-8 Finder

✔ከሌሎች finderኦች ምን ለየት የሚያደርገዉ ነገር አለ ?

♥እላዩ ላይ የምንፈልገዉን ቻናል search አድርገን በ5Inch screen ማየት እና ድምፁንም ጭምር መስማት እንችላለን

♥በUSB upgrade የሚደረግ software ስላለው በተለያየ ጊዜ በምንም አይነት ምክንያት currupt ቢያደርግብን በቀላሉ softwarun Download በማድረግ upgrade አድርገን ማስተካከል እንችላለን

✿ ሶፍትዌሩን ከfreesat.cn ላይ ገብታችሁ download ማድረግ ትችላላችሁ !

✿ customer support website ስላላቸዉ ስለ እቃዉ አንዳንድ ነገር በwebsite አቸዉ freesat.cn ላይ በመግባት ያለዉን ነገር ማወቅና መጠየቅ እንችላለን

♥ USB (2,0), AV Video , HDMI ይቀበላል !፣switch ያነባል እዚህ ላይ ያለዉ HDMI ወደ TV በ1080የ Full HD ጥራት ማስተላለፉ ይችላል !

♥ በተጨማሪ አንድ ቻናል Track (scratch ) እንዳለዉ እና እንደሌለዉ እዛዉ ላይ search አድርገን ማየት እንችላለን !

♥ finderu የ3000 mah Battery ያለዉ ሲሆን ይህም ከ4-6 ሰዓት ያለምንም ችግር መስራት እንዲችል ያደርገዋል ::

☞ ኑሩ ዲሽ Nuru dish

ለበለጠ መረጃ ✆0945686310

http://t.me/Nurudish

http://www.Nurudish.wordpress.com