nurudish.wordpress.com
ሃርድዌር እና ሶፍትዌር ክፍል 1
ስልካችን ከመጠገናችን በፊት የሃርድዌር እና የሶፍትዌር ሃሳብ ምን እንደሆነ ማወቅ አስፈላጊ ነዉ ። ሀርድዌር ማለት ልናየዉ ልንዳስሰዉ የምንችለዉ የስልካችን የዉስጥም ሆነ የዉጪ ክፍል ማለት ነዉ ። ማንኛዉም የሀርድዌር ክፍል ትንሽም ሆነ ትልቅ የራሱ የሆነ ክብደትና ቀለም ይኖረዋል ። በሌላ አባባል የስልካችን የ…