Posted in Uncategorized

ቻርጅ ሲደረግ የሚግል ስልክ ክፍል 14

ቻርጅ ሲደረግ የሚግል ስልክ

  • አብዛኛዉን ጊዜ ይህ ችግር የሚከሰተዉ ቻርጀር አይሲ ሲበላሽ ወይም ቮልቴጅ ረጉሌተር ዳዮድ ሲቃጠል ነዉ ። ቻርጅ ቻርጅ ማድረጊያ መንገዳችን ላይ የካፓሲተር መቃጠልም ይህንን ችግር ሊፈጥር ይችላል ። ይህም የሚሆነዉ ከቻርጀር የሚዉጣዉ ቮልቴጅ በሙሉ ወይ በአብዛኛዉ ወደ ግራዉንድ የሚፈስ ስለሚሆን ነዉ ።
  • ቻርጀር ኮኔክተራችንን በማየት ሾርት ካደረገ ወይም በሌላ አገላለጽ ፓዘቲቭ እና ኔጋቲቭ እግሮቹ ከተገናኙ መለያየት ወይም ማላቀቅ ይኖርብናል ።
  • አንዳንድ ዘመናዊ በሆኑ ስልኮች ላይ ደግሞ የቫይረስ ችግር ሙቀትን ሊፈጥር ይችላል ።
  • ቻይና እና ሳምሰንግ ስልኮች ላይ ችግሩ የሚሆነዉ በአብዛኛዉ የቻርጅ አይሲ ሾርት ችግር ሲኖር ነዉ ። መፍትሄዉም ቻርጅ አይሲን መቀየር ነዉ

ሁሌም አዳዲስ መረጃዎች ከ ኑሩ ዲሽ

ለበለጠ መረጃ 0945686310

Posted in Uncategorized

Russia world cup 2018 የሚያስተላልፉ ቻናሎች ዝርዝር

ከክፍያ ቻናሎች

  • DSTV / super sport
  • BEIN SPORT
  • BOUTQ SPORT
  • STARTIME

ከነፃ ቻናሎች መካከል

  • Kwese sport

ይህ ላለፍት ሁለት አመታት አንዳንድ ጨዋታዎን ሲያሳይ የነበረዉ የAFRICA ቻናል አሁንም እንደሚያሳይ ከአሁኑ የራሳቸው Website ላይ እያስተዋወቀ ይገኛል

  • TV varzish

ይህ በyahsate ላይ የሚገኘዉ ተወዳጁ የTajakistan ቻናል አሁንም የአለም ዋንጫን እንደሚያስተላልፍ ከአሁኑ እያስተዋወቀ ይገኛል

  • Nay sport HD

አዲሱ የግብፅ ቻናልም እንዲሁም የRussia world cup 2018 ጨዋታወችን እንደሚያስተላልፉ እያስተዋወቀ ይገኛል! ይህም ቻናል ሙሉ ጨዋታዎችን እንደሚያስተላልፉ ይጠበቃል!

  • TV CONGO

ከበፊት ጀምሮ የAfrica ዋንጫን ፣ የአለም ዋንጫ እና የአዉሮፓ ዋንጫን ያስተላለፈው የcongoዉ ቻናል አሁንም ያስተላልፋል ተብሉ ይጠበቃል ።

እንደነዚህ አይነት አስተማሪ እና ቁምነገር አዘል ትምህርቶችን ከኑሩ ዲሽ ይጠብቁ ከናንተ የሚጠበቀዉ ላይክን መጫን እና ሼር ብቻ ነዉ እናመሰግናለን like,like,share,share,comment, ያድርጉ

ለበለጠ መረጃ 0945686310